#ስጀምር
#ስጀምር ማፍቀር ምንማለት ነው እያልኩ የነበረ በኔ ሲደርስብኝ ገባኝ እያደረ ለካ ማፍቀር ማለት ስለሰው መኖር ነው ከራስ ላይ ቀንሶ ለሰው መጨነቅ ነው አይመስለኝም ነበር ተችሎ የሚኖር የራስን ፍላጎት የትም ሚወረወር ሳፈቅር ግን ገባኝ ላንቺ ብቻ ሳስብ ማፍቀር እንደሚልቅ ከሰው አስተሳሰብ አዎ ዛሬ አወኩኝ የፍቅርን ትርጉም ለካ የተፈቃሪን ህመም ነው አብሮ መታመም አሁን ግን ኮራሁኝ አፍቃሪ ስለሆንኩ ለራሴ ብቻ ሳይሆን ለሰውም ስለኖርኩነው | Moods: Anticipation, Depressive, Anger, Melancholy
00:00 / 00:00
Lyrics
#ስጀምር
ማፍቀር ምንማለት ነው እያልኩ የነበረ
በኔ ሲደርስብኝ ገባኝ እያደረ
ለካ ማፍቀር ማለት ስለሰው መኖር ነው
ከራስ ላይ ቀንሶ ለሰው መጨነቅ ነው
አይመስለኝም ነበር ተችሎ የሚኖር
የራስን ፍላጎት የትም ሚወረወር
ሳፈቅር ግን ገባኝ ላንቺ ብቻ ሳስብ
ማፍቀር እንደሚልቅ ከሰው አስተሳሰብ
አዎ ዛሬ አወኩኝ የፍቅርን ትርጉም
ለካ የተፈቃሪን ህመም ነው አብሮ መታመም
አሁን ግን ኮራሁኝ አፍቃሪ ስለሆንኩ
ለራሴ ብቻ ሳይሆን ለሰውም ስለኖርኩነው