አብዱ ኪያር ፦አልጠላሽም
Tech House,Romantic,Male singer
00:00 / 00:00
Lyrics
አብዱ ኪያር ፦አልጠላሽም
እንዴት እንዴት እንደናፈኩሽ ልቤ ብዙ እንደተቸገር
አላየሽም እንጂ ስቃዬን ብታዪ ታዝኒልኝ ነበር
ከጥዋት እስከ ማታ መዋከብ መልክ አጥቷል ውሎዬና አዳሬ
ጠልቼሽ አደለም እምጠፋው እወቂልኝ ተረጂኝ ፍቅሬ
አልጠላሽም አልጠላሽም አልጠላሽም እኔ እወድሻለሁ
እንኳን መጥላት እንኳን መጥላት ያንቺን ክፉ ስሰማ እቆጣለሁ
የኔ ነህ ወይ የኔ ነህ ወይ የኔ ነህ ወይ አትበይኝ ግድ የለም
ካንቺ በቀር ካንቺ በቀር እንዳሰጊ የማፈቅረው የለም
ያክርመን እንጂ ያቆየን እንጂ ገና ብዙ አለን ለኔና ላንቺ
ፍቅር ጨምሮ ፍቅር ጨምሮ ያሳካው ጌታ የሄንን ኑሮ
አይዞሽ ፍቅርዬ ምንም አትፍሪ እኔ ያንቺው ነኝ አትጠራጠሪ
ፈራሁ አትበይኝ ምን ያስፈራሻል ከራሱ በላይ ልቤ ይወድሻል
አሃሃሃሃ ኦውውውውዋዋዋ አሃሃሃሃሃ ኦኦኦኦኦኦዋዋዋዋዋ
እንዴት እንዴት እንደናፈኩሽ ልቤ ብዙ እንደተቸገር
አላየሽም እንጂ ስቃዬን ብታዪ ታዝኒልኝ ነበር
ኑሮ ነው ብግን የሚያረገኝ መልክ አጥቷል ውሎዬና አዳሬ
ጠልቼሽ አደለም ምጠፋውእወቂልኝ ተረጂኝ ፍቅሬ
አልጠላሽም አልጠላሽም አልጠላሽም እኔ እወድሻለሁ
እንኳን መጥላት እንኳን መጥላት ያንቺን ክፉ ስሰማ እቆጣለሁ
የኔ ነህ ወይ የኔ ነህ ወይ የኔ ነህ ወይ አትበይኝ ግድ የለም
ካንቺ በቀር ካንቺ በቀር እንዳሰጊ የማፈቅረው የለም
በይ የኔ ፍቅር እንዳልኩሽ አርጊ
ጠልቶኛል ብለሽ ከቶ እንዳሰጊ
በይ የኔ ፍቅር የፍቅር መናኝ
ሰላም ቆይልኝ እስክንገናኝ
ሀሳቡን ትተሽ መጠራጠሩን
በርቺልኝ ብቻ አጥብቀሽ ፍቅሩን
የምመጣ ቀን የመጣሽ ለታ
የፍቅር ውሎ የፍቅር መኝታ
አሃሃሃሃሃ ኦውውውውዋዋዋዋ
ኣኣኣኣኣኣ ኦውውውውዋዋዋዋዋ