[Verse 1]
Ethiopian music style
00:00 / 00:00
Lyrics
[Verse 1]
ፍቅር እንዳሰቡት፣ ሳይሆን ለኔ ብቻ፣ ahahaha
በሰው አፍ ውስጥ ገብቶ፣ ሆንኩኝ መዛበቻ፣ aheheheh
መውደደ ያናወዘው የሃገር መተረቻ
ምነው ይህ መውደድ በእኔ ጠነከረ በእኔ ጠነከረ
የሌላው ጓዳማ መች ተመረመረ መች ተመረመረ
የተሸነፈ ሰው ምስጢ'ር አይኖረውም ምስጢር አይኖረውም
አፉ ባይናገር አይኑ አይደብ'ቀውም አይኑ አይደብ'ቀውም