Man
Ethiopian love danchng
00:00 / 00:00
Lyrics
እህት አለችኝ፥ እንደ እናቴ በጎ፣
ለነፍሴ ማረፊያ፥ ለሕይወቴ ጎጆ።
ቃልየን ሳነሳ፥ ልቤ ይደሰታል፣
ሚሚ የልቤ ናት፥ ፈጣሪ ሰጦኛል።
ቃል(5)
ደግሞ እኮ ፈጣሪ ሁሉን አድሏታል
ሰዎች ባዩዋት ቁጥር፥ ዘጣም ይወዷታል።
ለአቡሽ(2) አንጂ አትልም ለራሷ
መተኪያም የላትም ትለያለች እሷ
የኔ የዋህ አማካሪ
ከላይ የተሰጠሽ አድሎይ ፈጣሪ
የምታስቢልኝ ከሁሉ አስበልጠሽ
ዉዷ ቃልየ
እረጅሙን እድሜ ፈጣሪ ያድልሽ
ከማንም በላይ ነዉ በጣም የምወድሽ
ፈጣሪ ይባርክሽ፥ ከማንም በላይ
ስኬትሽን እንጂ፥ ውድቀትሽን እንዳላይ።
ሚሚየ ቃልየ (6)
እስከመጨረሻ ልቤ፥ ይወድሻል እህቴ