#ስጀምር

#ስጀምር

#ስጀምር ማፍቀር ምንማለት ነው እያልኩ የነበረ በኔ ሲደርስብኝ ገባኝ እያደረ ለካ ማፍቀር ማለት ስለሰው መኖር ነው ከራስ ላይ ቀንሶ ለሰው መጨነቅ ነው አይመስለኝም ነበር ተችሎ የሚኖር የራስን ፍላጎት የትም ሚወረወር ሳፈቅር ግን ገባኝ ላንቺ ብቻ ሳስብ ማፍቀር እንደሚልቅ ከሰው አስተሳሰብ አዎ ዛሬ አወኩኝ የፍቅርን ትርጉም ለካ የተፈቃሪን ህመም ነው አብሮ መታመም አሁን ግን ኮራሁኝ አፍቃሪ ስለሆንኩ ለራሴ ብቻ ሳይሆን ለሰውም ስለኖርኩነው | Moods: Anticipation, Depressive, Anger, Melancholy

00:00 / 00:00

Your friends are using AiMusic.la to generate music, listen to it! You can also generate your own music!

Lyrics

#ስጀምር ማፍቀር ምንማለት ነው እያልኩ የነበረ በኔ ሲደርስብኝ ገባኝ እያደረ ለካ ማፍቀር ማለት ስለሰው መኖር ነው ከራስ ላይ ቀንሶ ለሰው መጨነቅ ነው አይመስለኝም ነበር ተችሎ የሚኖር የራስን ፍላጎት የትም ሚወረወር ሳፈቅር ግን ገባኝ ላንቺ ብቻ ሳስብ ማፍቀር እንደሚልቅ ከሰው አስተሳሰብ አዎ ዛሬ አወኩኝ የፍቅርን ትርጉም ለካ የተፈቃሪን ህመም ነው አብሮ መታመም አሁን ግን ኮራሁኝ አፍቃሪ ስለሆንኩ ለራሴ ብቻ ሳይሆን ለሰውም ስለኖርኩነው